Rahel Radio Zeno Ethiopian Radio

rahel radio zeno fm ethiopian radio fm logo

Rahel Radio Zeno

About Rahel Radio Zeno


ራሄል ሬዲዮ የተመረጡ ሙዚቃዎች ከመዝናኛ ፕሮግራሞች እና መረጃዎች ጋር የሚቀርቡበት የኢንተርኔት ሬዲዮ ነው፡፡ አባባሎች የቢዚነስ ጉዳዮች አነቃቂ ንግግሮች ሌሎችም በርካታ ቅንብሮች በኢንተርኔት ሬዲዮ ይደመጣሉ፡፡ ራሄል ሬዲዮ በጋዜጠኛ ራሄል ስለሺ መስራችነት የተቋቋመ ሲሆን ላለፉት 5 ዓመታት በተለያዩ ሚዲያዎች ጋር በመስራት የተገኘውን ልምድ እና በዘርፉ ካሉ ሙያተኞች ጋር ያለውን መልካም ግኙነት የጋዜጠኝነት መርህን በተከተለ እና በሙያው ለሀገር ጠቃሚ የሆኑ ጉዳዮችን ለማበርከት በማሰብ የተቋቋመ የኢንተርኔት የሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡


rahel radio zeno


Rahel Radio Zeno Contact Details


Website: www.rahelseleshi.com

Email: [email protected]